The code has been copied to your clipboard.
World leaders reacted Wednesday to U.S. President Donald Trump saying Tuesday he wants the United States to take ownership of ...
President Cyril Ramaphosa said Wednesday he spoke with billionaire and ally of US President Donald Trump, Elon Musk, to ...
During a joint press conference with Israeli Prime Minister Benjamin Netanyahu, Trump did not share details on how he plans ...
ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ አሜሪካ ጋዛን በባለቤትነት መቆጣጠር እንደምትሻ አስታውቀዋል። ከዚህ ቀደም ፕሬዝደንቱ ጦርነት ባፈራረሳት ሰርጥ ውስጥ የሚኖሩ ፍልስጤማውያን ወደ ጎረቤት ጆርዳን እና ግብጽ ...
አሜሪካ ለ90 ቀናት የውጪ ርዳታ እንደሚቋረጥ ብታስታወቅም፣ ‘የፕሬዝደንቱ የኤድስ አስቸኳይ ጊዜ ርዳታ’ ወይም ‘ፔፕፋር’ በሚባል የሚታወቀው ፕሮግራም እንደማይቋረጥ ታውቋል። ፔፕፋር በዓለም መሪ የሆነ በኤድስ ላይ የሚሠራ ፕሮግራም ሲሆን፣ ሕይወት አድን ፕሮግራሞች እንዲቀጥሉ በመወሰኑ የ90 ቀናት እገዳው ...
(ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) ሠራተኞች ሥራ እንዲያቆሙ አዟል። ላለፉት ስድሳ ዓመታት በመላው ዓለም ረሃብን በማስወገድ እና ለትምህርት ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ በመስጠት የአሜሪካንን ደኅንነት ሲያስጠብቅ የከረመው ድርጅት የመዘጋት ዕጣ ገጥሞታል። የትረምፕ አስተዳደር ለአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ድርጅት ሠራተኞች በኢሜይል ...