በትላንትናው ዕለት በጋዛ የተለያዩ አካባቢዎች ከሁለት ወራት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በተደረገ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከ400 በላይ ንጹሀን መሞታቸውን እና አሁንም በፍርስራሾች ውስጥ አድራሻቸው የጠፉ ሰዎች ...
የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ የተፈጸመ መፈንቅለ መንግስት" ሲል ...
ሲስተር ማርጋሪታ በሚል ስም የሚጠራው ይህ ሰው ከትንሽ ጊዜ በኋላ ህጻኑን ያስጠለሉት እናትም ህይወታቸው ማፉን ተከትሎ ይህ ሰው ህይወቱን ከሌሎች የመነኑ ሴቶች ጋር እንዲኖር ይደረጋል፡፡ ከሴት ...
ፕሬዝዳንት ትራምፕ እና ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ በአረብ ኤምሬትስ እና በአሜሪካ መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነት በማውሳት፤ በመካከለኛው ምስራቅ እና በአለም ላይ ደህንነትን እና መረጋጋትን ለማስፈን ...
የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታኖን ቢን ዛይድ አል ናህያን ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ስኮት ቤሴንት ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። ...
የስልክ ውይይቱ በዋናነት በተለይ በዩክሬን ያለውን ጦርት በስምምነት ለመቋቸት አሜሪካ ባቀረበችው እቅድ እንዲሁም "የአሜሪካ-ሩሲያን ግንኙነትን ወደነበረበት መመለስ ላይ ያተኮረ እንደነበረ የክሬምሊን ...
በብልጋርያ የመጀመሪያ ዲቪዚዮን የሚጫወት ክለብ በህይወት ላለ የቀድሞ ኮከብ ተጫዋቹ የህሊና ጸሎት አድርጓል። አርዳ ካርዛሊ የተሰኘው ቡድን የሊግ ተቀናቃኙን ሌቭስኪ ሶፊያ ባለፈው እሁድ ሲገጥም ነው ...
የፕሬዝደንት ትራምፕ አስተዳደር የዩክሬኑን ጦርነት ለማስቆም ወደፊት በሚደረገው ድርድር ሩሲያ በ2014 የራሷ ግዛት አድርጋ የጠቀለለቻትን የክሪሚያ ግዛት የሩሲያ አካል አድርገው እውቅና ለመስጠት እያሰበ መሆኑን ሮይተርስ የሴማፎር የዜና ድረገጽን ጠቅሶ ዘግቧል። ...
ታንዛንያ፣ ኡጋንዳ፣ ሲሸልስ እና ሩዋንዳ የምግብ ብክነት ከፍየኛ ከሆነባቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል ዋነኞቹ ናቸው። በታንዛንያ 152 ኪሎ ግራም ምግብ በየዓመቱ ሲባክን በሩዋንዳ 141 ኪሎ ግራም ምግብ እንዲሁም በሲሸልስ 183 ኪሎግራም ምግብ እንደሚባክን በሪፖርቱ ላይ ተጠቅሷል። ...
በጋዛ የታገቱ እና የጠፉ ቤተሰቦች ፎረም የእስራኤል መንግስት በጋዛ ጥቃት ለመፈጸም መወሰኑ "ታጋቾቹን ለመተው መምረጡን ያሳያል" ብሏል። የእስራኤል መንግስት ታጋቾቹ የሚለቀቁበትን ሁኔታ ከሚያመቻቸው የተኩስ አቁም ስምምነት ይልቅ የአየር ጥቃትን መምረጡ እንዳሳዘነውም በመጥቀስ። ...
እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው የአየር ጥቃት በርከት ያሉ የሃማስ አመራሮች መገደለቸውን ምንጮች አረጋግጠዋል። እስራኤል በጋዛ ከሁለት ወራት ወዲህ ከፍተኛውን የቦምብ ጥቃት ሌሊት መፈጸሟን ተከትሎ ነው የሃማስ አመራሮች የተገደሉት ተብሏል። ...
አረብ ኢምሬትስ ከአሜሪካ ጋር በመሆን በኤአይና በቴክኖሎጂ ጥራት ለውጥ እንዲመጣ ትሻለች። ሁለቱ ሀገራት ያደረጉት ትብብር የዘመናዊ የቴክኖሎጂ ችግሮችን ለመፍታት አለምአቀፍ ትብብር ጠቃሚ መሆኑን ማሳያ ነው። የስነምግባር እሴቶች ለመጠበቅ እና በኃላፊነት ለመጠቀም ያላቸውን ቁርጠኝነት የገለጹት ሁለት ሀገራት በትብብር ...